አይ!! ያገሬ ልጅ ዛሬ፤ ብቅ የምትለው ባፍላ
እንደ እስክንድሩ፦እንደ አንዷለም አይነት፦ልብህም የሞላ፦
አደራህን በርታ፤ ግን አትሁን ተላላ።
የለም የሚያግዝህ፤ ከወገንህ ሌላ
ቡሽ ቢሄድ፦ ቢጠራ፦ቢመጣ ኦባማ፦ ቢትተካ ይስሙላ
በነጻነት ምኞት በዴሞክራሲ ማላ
አ ባ ይ ነው፤ ወስላታ ነው ሁላ!
አንተን ወህኒ ጥሎ፤ ይላል እንካበእንካ
የምላስ ወዳጁ ያ ማዶ አሜሪካ።
የመብት ወዳጃችን
ሲለይ ሲጋለጥ እውነቱ ጀርባችን!!
*
ይነበብ ጉዳችን የመብት ወዳጃችን
ሲለይ ሲጋለጥ እውነቱ ጀርባችን!!
*
Please read the following from Addis VoiceEthiopia:The Diplomacy of Defending Dictatorship
Sunday, September 25, 2011 @ 09:09 PM ed
Alemayehu G. Mariam
“It is time to stop hating Ethiopia.”
No comments:
Post a Comment